የቤተክርስቲያኗ ታሪክ | Our Church History

የበዓታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተው እሁድ ግንቦት 21 2014 ሲሆን። መጀመሪያ ላይ በኬንሞር ዋሽንግተን 6211 NE 182 ጎዳና, በብፁዕ አቡነ ማርቆስ መልካም ፈቃድ በቆሞስ መልአከ ጥበባት አባ ገብርኤል ምትኩ አነሳሽነት በቀሲስ ወንድይፍራው ብርቱ ጥረት ቤተክርስቲያኗ በትንሽ ክፍል ውስጥ 90 በሚሆኑ ምእመናን ተመስርተ።

The Beata Lemariam Church was founded on May 29, 2022. Initially, the Church was established in a small room by about 90 parishioners on the Goodwill of Betsu Abune Markos and the initiative of Komos Melake Tibebat Abba Gabriel Meteku at 6211 NE 181st St, Kenmore, Washington.

የቦርድ አባላት | Board Members

(Chairman)

  • Melake Hiwot Kesis Wondifraw (Chairman)

  • Ato Menegesha Sitotaw (Vis-Chairman)

  • Weyzero Meaza Habtyes (Treasury)

  • Ato Asfefa Ayele (Transportation Manager)

  • Weyzero Hirut Negash (Sunday School Teacher)

  • Weyzero Tsehay Demesie (Public Relation)

  • Weyzero Zufan (Public Relation)

  • Weyzero Lemlem Bedada (Auditor)

* መልአከ ሕይወት ቀሲስ ወንድይፍራው (አስተዳዳሪ)

  • አቶ መንገሻ ስጦታው (ምክትል ሊቀመንበር)

  • ወይዘሮ መአዛ ኃብተየስ (ግምጃ ቤት)

  • አቶ አስፋ አየለ (ትራንስፖርት ክፍል)

  • ወይዘሮ ሂሩት ነጋሽ (የሰንበት ትምህርት ቤት ሰብሳቢ)

  • ወይዘሮ ፀሃይ ደምሴ (የህዝብ ግንኙነት)

  • ወይዘሮ ዙፋን (የህዝብ ግንኙነት)

  • ወይዘሮ ለምለም በዳዳ (ኦዲተር)


ያግኙን | Contact us